የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እና የፌደራል መንግስት እየኖርንበት ያለውን አስከፊ ህይወት በማቆም በፍጥነት ወደ ቤታችን የመመለስ ግዴታቸውን ሊወጡ ይገባል።

የተፈናቀሉ ወገኖች በድርቅና በረሃብ ምክንያት ሲረዱዋቸው የነበሩ የሽሬ ተወላጆችም በችግር ላይ በመሆናቸው ሕይወታቸው አደጋ ላይ መውደቁን ተናግረዋል።

Design a site like this with WordPress.com
Get started