በትግራይ የተካሄደውን ጦርነት ተከትሎ በተከሰተው የምግብ እጥረት ምክንያት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ መጋለጣቸውን የክልሉ ባለሥልጣናት ከመግለጻቸው በተጨማሪ ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎች እንደሞቱ ይናገራሉ።

በዚህም ሳቢያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታዳጊዎች ለእራሳቸው እና ለቤተሰባቸው ምግብ የሚሆን የዱር ፍሬ ለማግኘት ከትምህርት ቤት ይቀራሉ ወይም ትምህርት ያቋርጣሉ።

Hundreds of thousands of people have starved to death due to food shortages following the war in Tigray, and the regional authorities have said that more than 100 people have died.

As a result, a large number of teenagers miss or drop out of school in order to find wild fruits for food for themselves and their families.

Design a site like this with WordPress.com
Get started