የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ

የመዝናኛ እና የኘሮግራም አዘጋጅና አቅራቢው የአስፋው መሸሻ አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል።

የሙያ አድናቂዎቹ፣ የስራ ባልደረቦቹ እና የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባብል አድርገውለታል።

ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በዋሽንግተን ዲሲ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ የካቲት 4/2016 ዓ.ም ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል።

The body of journalist Asfaw Esha entered Addis Ababa

The body of Asfaw Eshesha, the entertainment and program producer and presenter, arrived in Addis Ababa this morning.

He was welcomed by his professional admirers, colleagues and various government officials.

It is known that journalist Asfaw passed away on February 4, 2016 after receiving medical treatment in Washington DC.

In the merciful world


Comments

Leave a comment

Design a site like this with WordPress.com
Get started