Category: Uncategorized
-

ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተፈራረሙትን የመግባቢያ ሰነድ ተከትሎ የተነሱ ውዝግቦች
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የተፈራረሙት የመግባቢያ ሰነድ ሁለት ሳምንታትን አስቆጥሯል። የስምምነቱ ዝርዝር ጉዳይ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል። በአንጻሩ ከስምምነቱ በኋላ በቀጠናው ብዙ ውዝግቦች ተነስተዋል። በጉዳዩ ዙሪያ ለመምከርም ኢጋድ እና የአረብ ሊግ አባል አገሮቻቸውን ለአስቸኳይ ስብሰባ ጠርተዋል። ዋና ዋናዎቹ አወዛጋቢ ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
-

ከጥምቀት በዓል ቀደም ብሎ የሚካሄደው የከተራ ሥነ ሥርዓት በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ ተከናወነ።
በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ የከተራ በዓል ከወትሮው ቀዝቀዝ ቢልም ታቦታት በቀሳውስት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባሕር አምርተዋል። የከተራ እና የጥምቀት በዓል በተለየ ሁኔታ በድምቀት የሚከበርባት የጎንደር ከተማ በክልሉ ውስጥ ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ የዘንድሮው የከተራ በዓል አከባበር ከዚህ ቀደሞቹ ቀዝቀዝ ያለ እንደሆነ ነዋሪዎች በሥፍራው ለሚገኝ የቢቢሲ ዘጋቢ ተናግረዋል። የከተማዋ አስተዳደር በዓሉን ለማክበር የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል…
-

የኢትዮጵያ ፀጥታ ኃይሎች ጥቃትን ተከትሎ ዓለም አቀፍ ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ አስወጥቶ የነበረው የአፍሪካ ልማት ባንክ፤ ሠራተኞቹን ወደ አገሪቱ ሊመልስ መሆኑን አስታወቀ።
አህጉራዊው ባንክ በሠራተኞቹ ላይ የተፈጸመው ድብደባ እና እንግልት “የዲፕሎማሲያዊ መብት ጥሰት” መሆኑን ገልጾ፤ ታኅሣሥ 10/2016 ዓ.ም. ሠራተኞቹን ከኢትዮጵያ ለማስወጣት መወሰኑን ማስታወቁ ይታወሳል። ከዚህ ውሳኔው ከአንድ ወር በኋላ ባንኩ እንዳስታወቀው ውሳኔውን የቀለበሰው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተፈጠረውን ክስተት በተመለከተ ይቅርታ በመጠየቃቸው መሆኑን አመልክቷል። አህጉራዊው የገንዘብ ተቋም ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙነት ወደ ነበረበት መመለሱን ያስታወቀው ዛሬ አርብ…
-

ሓገዝ ማሕበር ተጋሩ ሰሜን ኣሜሪካ
ማሕበር ተጋሩ ሰሜን ኣሜሪካ ንሕክምና ሓርበኛታት ጉዱኣት ኩናት ትግራይን ኣብ ትግራይ ኣጋጢሙ ንዘሎ ድርቂ ንምክልኻልን ዝዉዕል ዛጊድ ልዕሊ 19 ሚልዮን ብር ገንዘባዊ ሓገዝ ከም ዝገበረት ኣፍሊጣ። እቲ ተበርኪቱ ዘሎ ሓገዝ ድማ ማሕበር ተጋሩ ሰሜን ኣሜሪካ ኣብ ዘዳልዎም ፌስቲቫላትን ህዝባዊ ብዓላትን ዝተረኸብ ኣታዊ ምዃኑ ተሓቢሩ። የሰሜን አሜሪካ የነብሮች ማህበርን ይርዱ የትግራይ ተወላጆች ማህበር በሰሜን አሜሪካ (TANA)…
-

የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት በለንደን የኤርትራ አምባሳደር የሆኑት እስጢፋኖስ ሃብተማርያም ከአገሩ እንዲወጡ ማዘዙን ዲፕሎማቲክ ምንጮች ገለጹ።
ከሦስት አስርት ዓመታት በላይ ለሚሆን ጊዜ ይፋዊ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ኤርትራ እና ዩናይትድ ኪንግደም የአምባሳደሩን መባረርን በተመለከተ በይፋ የሰጡት መግለጫ የለም። በአሁኑ ወቅት በለንደን የሚገኘው የኤርትራ ኤምባሲ ድረ-ገጽ እንደሚያመለክተው የአምባሳደሩን ቦታ በመሸፈን የኤምባሲው (ሚሲዮን) ከፍተኛ ተጠሪ በመሆን የሚሠሩት ሳሌህ አብዱላህ ናቸው። የዩኬ መንግሥት አምባሳደር እስጢፋኖስ ሃብተማርያም ላይ ከአገር እንዲወጡ የወሰደው እርምጃ፣ ኤርትራ ቀደም ብሎ ለወሰደችው…
-

በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት ለምሥራቅ አፍሪካ ምን አንደምታ አለው?
የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ሐሙስ ጥር 9/2016 ስብሰባ ጠርቷል። በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ በሚካሄደው ስብሰባ ላይ ኢትዮጵያ እንደማትገኝ ተነግሯ። ይህ የኢትዮጵያ መንግሥት ውሳኔ ከሶማሊያ ጋር ያላትን ውጥረት የበለጠ ያባብሰዋል የሚል ስጋት አለ። የኢጋድ አባል አገራት መሪዎች፤ ኢትዮጵያ እና ነፃ አገር መሆኗን ያወጀችው ሶማሊላንድ ስለገቡት ስምምነት እና…
-

North Korea has tested a nuclear-capable underwater attack drone in response to joint naval exercises involving South Korea, the United States and Japan, state media has said.
Pyongyang tested the “Haeil-5-23″ in waters off the east coast as the US and its allies were “seriously threatening the security” of the country “destabilising the regional situation”, North Korea’s defence ministry said in a statement carried ደቡብ ኮሪያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ጃፓን ላደረጉት የጋራ የባህር ኃይል ልምምዶች ሰሜን ኮሪያ የኑክሌር ኃይል ያለው የውሃ ውስጥ…
-

Pakistan’s top military and civilian leaders are to conduct a national security review over the standoff with Iran after the neighbouring countries targeted each other with missile strikes that have raised fears of further instability across the region.
Caretaker Prime Minister Anwaar-ul-Haq Kakar called the meeting on Friday, a day after the nuclear-armed nation launched strikes on the hideouts of armed groups in Iran’s Sistan-Baluchestan province, killing at least nine people የፓኪስታን ከፍተኛ ወታደራዊ እና የሲቪል መሪዎች የጎረቤት ሀገራት በሚሳኤል ጥቃት እርስ በእርሳቸው ካነጣጠሩ በኋላ ከኢራን ጋር በተፈጠረው አለመግባባት ብሔራዊ የደህንነት ግምገማ ሊያካሂዱ ነው. ተጠባባቂው…
-

United States President Joe Biden has pledged to continue strikes against Yemen’s Houthis even as he admitted that military action against the rebel group has failed to halt attacks on commercial shipping.
Biden made his remarks on Thursday after the US conducted its fifth round of strikes against targets in Houthi-controlled areas of Yemen. የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በአማፂ ቡድኑ ላይ የሚወሰደው ወታደራዊ እርምጃ በንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ማስቆም እንዳልቻለ ቢያምኑም፣ በየመን ሁቲዎች ላይ ጥቃቱን ለመቀጠል ቃል ገብተዋል። ዩናይትድ ስቴትስ በየመን ሁቲ በሚቆጣጠሩት ዒላማዎች ላይ…
-

‘’ራየታይ ፀገም ኮነ ሕቶ መንነት ዘይብሉ ክብሩን መንነቱን ኣሕሊፉ ዘይህብን ሂቡ ዘይፈልጥን ክቡር ህዝቢ ዩ’’_መፅናዕታዊ ፅሑፍ ዘቕረቡ ምሁራት
ብምትሕብባር ዓለምለኸ ማሕበር ልምዓት ራያ ምምሕዳር ዞባ ደቡብ ትግራይን ከተማ ማይጨውን በዓል ጥምቀት ምኽንያት ብምግባር ሓሙስ 9 ጥሪ 2016 ኣብ ህዝባዊ ኣዳራሽ ከተማ ማይጨው ኣብ ዝተሳለጠ ዋዕላ መፅናዕታዊ ፅሑፋት ብምሁራት ቀሪቦም::ኣብቲ እዋን _1 ”ፀጋታት ራያን ረብሕኦምን ድመን ድመዓዚ ?”ራየታይ መን ዩ ?2 ሃፍቲ እንዳሃለየና ንምንታይ ንጠሚ ?“ኣብ ልዕሊ ማይ ሃሪሱ ድጠሚ ማሕበረሰብ”3 ምዕባለ ቱሪዝም ዞባ…