Category: Uncategorized
-

ዶናልድ ትራምፕ በስም ማጥፋት ወንጀል ጥፋተኛ ተብለው 83.3 ሚሊዮን ዶላር ካሳ እንዲከፍሉ የዳኞች ስብስብ ፈረደባቸው።
ትራምፕ ፕሬዝዳንት ሳሉ እአአ በ2019 የጦማሪዋን ኢ ጄን ካሮልን ስም አጥፍተዋል በሚል ነበር የተከሰሱት። በ1990ዎቹ ኢ ጄን ካሮል ላይ ወሲባዊ ትንኮሳ እንዳደረሱና ከዚያም ስሟን እንዳጠፏት በመግለጽ ክሱን ወደ ኒው ዮርክ ፍርድ ቤት ወስዳዋለች። ክሱን እንዲሁም ብይኑን “ፈጽሞ የማይረባ” ሲሉ ትራምፕ አጣጥለዋል። ትራምፕ የሰጡት አስተያየት በስሜቷ እንዲሁም በበጎ ስሟ ላይ ያደረሰውን ጉዳት ፍርድ ቤቱ ተመልክቷል። ከዚህ…
-

የአገሪቱ ገዢ ፓርቲ ብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ከፓርቲ ኃላፊነታቸው መሰናበታቸው ተገለጸ።
የፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ እንዳለው “የአመራር የመተካካት መርኅን እና የአሠራር ሥርዓት በመከተል” አቶ ደመቀን በክብር መሸኘታቸውን ገልጿል። አቶ ደመቀን በመተካትም የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እና የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ተመስገን ጥሩነህ የብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ተመርጠዋል። አቶ ደመቀ ከፓርቲ አመራርነታቸው መሰናበት በአገሪቱን መንግሥት ውስጥ ይዘው ከሚገኙት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ…
-

የእስራኤል ጦር በአንድ ቀን ውስጥ 24 ወታደሮቹ መገደላቸውን አስታወቀ።
በ24 ሰዓታት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የእስራኤል ወታደሮች ሲገደሉ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው። የአገሪቱ ጦር ትናንት በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር፣ ከሰዓት በኋላ ሕይወታቸው ካለፈው መካከል 21 የሚሆኑት የእስራኤል ጦር ሁለት ሕንጻዎችን ለማውደም የተጠመደው ፈንጅ ከፈነዳ በኋላ መሆኑ ተገልጿል። እየወጡ ያሉ ሪፖርቶች እንደሚገልጹት ከሆነ የፍልስጤም ተዋጊዎች ከሕንጻዎች ጎን ቆሞ የነበረን ታንክ በሚሳኤል ከመቱ በኋላ ፈንጂዎቹ ፈንድተው ጉዳት…
-
-

የጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ አስከሬን አዲስ አበባ ገባ
የመዝናኛ እና የኘሮግራም አዘጋጅና አቅራቢው የአስፋው መሸሻ አስከሬን ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብቷል። የሙያ አድናቂዎቹ፣ የስራ ባልደረቦቹ እና የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች አቀባብል አድርገውለታል። ጋዜጠኛ አስፋው መሸሻ ባደረበት ህመም በዋሽንግተን ዲሲ በህክምና ሲረዳ ቆይቶ የካቲት 4/2016 ዓ.ም ሕይወቱ ማለፉ ይታወቃል። The body of journalist Asfaw Esha entered Addis Ababa The body of Asfaw Eshesha, the…
-

ፕሬዝዳንት አብድል ፋታህ አል-ሲሲ
ፕሬዝዳንቱ ትናንት ከሶማሊያው አቻቸው ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ከተነጋገሩ በኋላ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ግብፅ ጣልቃ እንድትገባ ከተጠየቀች ከሶማሊያ ጎን ትሰለፋለች ብልዋል። ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስገኝላታል የተባለው የመግባቢያ ሠነድ ከራስ ገዟ ሶማሊላንድ ጋር ከተፈራረመች በኋላ ነው። አል-ሲሲ ኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረውን አስተያየት ከሰጡ በኋላ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ስምምነቱ…
-

“ግብፅን አትሞክሩ፣ ወይም ወንድሞቿን በተለይም ጣልቃ እንድትገባ ከጠየቁ ለማስፈራራት አትሞክሩ” ብሏል።
በኤደን ባህረ ሰላጤ ስትራተጂያዊ ቦታ ያለው ሶማሊላንድ በ1991 ከሶማሊያ ተገንጥላ ወደ እርስበርስ ግጭት ውስጥ ስትገባ። ክልሉ አለም አቀፍ እውቅና ባይኖረውም የራሱን መንግስት አስጠብቋል። ጃንዋሪ 1፣ በማስታወሻ ላይ፣ ኢትዮጵያ ለወደብ መዳረሻ በምላሹ የሶማሌላንድን ነፃነት እውቅና እንደምትሰጥ ገልጻለች። በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ በሚገኘው በርበራ ወደብ ዙሪያ 20 ኪ.ሜ (12 ማይል) የባህር ዳርቻ ለወታደራዊ እና ለንግድ ዓላማ ለ50…
-

በደቡብ ትግራይ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ሥር ከሚገኙ ከተሞችና ወረዳ ነዋሪዎች ጋር የተደረገ ውይይት
ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ በደቡብ ትግራይ ዞን ጊዜያዊ አስተዳደር ስር የሚገኙ የከተሞችና የወረዳ ተወካዮችን በማይጨው ከተማ አነጋግረዋል። ተሳታፊዎቹ የፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፀም፣ ተፈናቃዮች ወደነበሩበት መመለስ እና የትግራይን የግዛት አንድነት ማረጋገጥ እና የትግራይ አመራር ውህደትን በተመለከተ ማብራሪያ ጠይቀዋል። የትግራይን ሉዓላዊ መሬት ሳይመልስና የህዝቡን ትክክለኛ የፖለቲካ ምህዳር ማዕከል ያላደረገ ስብሰባ መካሄዱ በተደጋጋሚ ሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋዎች በበሽታና በሞት ለሚሰቃዩ…
-

ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተጠቃሚ ከመሆን የበለጠ ለበሽታ እና ለሞት ተጋልጠናል-በምዕራብ ትግራይ ክልል ተፈናቃዮች
ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ተጠቃሚ ከመሆን የበለጠ ለበሽታ እና ለሞት ተጋልጠናል-በምዕራብ ትግራይ ክልል ተፈናቃዮች ከምዕራብ ትግራይ ዞን ቃፍታ ሁመራ እና ወልቃይት ወረዳዎች በትግራይ ተወላጆች ላይ እየደረሰ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል የተፈናቀሉ ተፈናቃዮች የቃና ዘገሊላ የጥምቀት በዓል አክብረዋል። ተፈናቃዮቹ የቃና ዘገሊላ ጥምቀትን በየመጠለያቸው እያከበሩ ሲሆን በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ አደጋዎች የሚደርሰውን ስቃይና ሞት በትዕግስት እና አልፎ ተርፎም እንደገና…
-

ንትግራይ ሓዊሱ ኣብ ሰሜናዊ ኽፋል ኢትዮጰያ ኣጋጢሙ ዘሎ ድርቂ ንብዙሕ ኽፋላት ሕብረተሰብ ብዝኸፍኣ ይሃሲ ምህላዉ ዋና ተፀዋዒ ቤት ፅሕፈት ምትሕብባር ሰብኣዊ ጉዳያት ዉድብ ሕቡራት ሃገራት ማርቲን ግሪፍቲዝ ገሊፆም።
ብፍላይ ድማ በቲ ቅሉዕ ኩናት ኣብ ከቢድ ማሕበረ-ቁጠባዊ ቅልዉላዉ ዝርከብ ህዝቢ ብዝኸፍኣ ይሃስዮ ምህላዉ : ማርቲን ግሪፍቲዝ ኣመልኪቶም። ግዘ ብዝኸደ ቑፅሪ እቲ ኹነታት ካብ ቁፅፅር ወፃኢ ይኸውን ምህላውን :ህይወት ግዳያት ንምድሓን ዘሎ ፀቢብ ዕድል ብኣግባቡ ብምጥቃም ህፁፅ ርብርብ ክግበር እዉን ፀዊዖም። እቲ ኸቢድ ሓደጋ ካብዚ ዝበኣሰ ዋጋ ከየኽፍል ዝግበሩ ሓገዛት ክብርኹ ይግባእ ክብሉ እዉን እቶም…