Category: Uncategorized
-

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ካምፓላ እና አዲስ አበባን ሊጎበኙ ነው።
ማይክ ሐመር ቀድመው ወደ ካምፓላ በማቅናት በምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) ስብሰባ ላይ ይሳተፋሉ። ዛሬ ሐሙስ ጥር 9/2016 በኡጋንዳ መዲና የሚካሄደው የኢጋድ ስብሰባ ከያዛቸው ሁለት መወያያ ርዕሶች አንደኛው በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረው ውጥረት ነው። ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ አባል በሆኑበት በኢጋድ አስቸኳይ ስብሰባ ላይ “በጊዜ መጣበብ” ምክንያት የኢትዮጵያ መንግሥት ተወካዮች መሳተፍ እንደማይችሉ መግለጹ…
-

ኣብ ትግራይ ኣጋጢሙ ዘሎ ሓደጋ ድርቂ ዝወለዶ ጥምየት ንምምካት ኣብ ልምዓት መስኖ ጠመተ ተገይሩ ዝስራሕ ዘሎ ስራሕቲ ዘተባባዕ ምዃኑ ተሓቢሩ።
ብካብኔ ሴክሬታሪያት ስግግር ቁጠባ ትግራይ ኣይተ በየነ መክሩ ዝምራሕ ጉጅለ ልኡኽ ላዕለዎት ኣመራርሓ ካቢኔ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ኣብ ዞባ ደቡብ ትግራይ ወረዳ ራያ ዓዘቦ ይሳለጡ ዘለዉ ስራሕቲ ምግፋሕ ልምዓት መስኖ ተዘዋዊሩ ተዓዚቡ ኣሎ። ኣብ ዞባ ደቡብ ትግራይ ዘጋጠመ ሓደጋ ድርቂ ስዒቡ ዝተፈጠረ ጥምየት ንምምካት ኣብ ምግፋሕ ልምዓት መስኖ ጠመተ ተገይሩ እናተሰርሐ ይርከብ። ኣብቲ ዞባ ብፍላይ…
-

የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር እና የፌደራል መንግስት እየኖርንበት ያለውን አስከፊ ህይወት በማቆም በፍጥነት ወደ ቤታችን የመመለስ ግዴታቸውን ሊወጡ ይገባል።
የተፈናቀሉ ወገኖች በድርቅና በረሃብ ምክንያት ሲረዱዋቸው የነበሩ የሽሬ ተወላጆችም በችግር ላይ በመሆናቸው ሕይወታቸው አደጋ ላይ መውደቁን ተናግረዋል።
-

መንግስት የፕሪቶሪያን ስምምነት ተግባራዊ በማድረግ በአስቸኳይ ወደ ቤታችን ሊመልሰን ይገባል ሲሉ በሽሬ እንዳስላሴ ከተማ የተፈናቀሉ ወገኖች ተናገሩ።
ኣብ መዕቖቢ ስደተኛታት ከተማ ሽረ ዑደት ዘካየዱ ፕረዚደንት ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ኣይተ ጌታቸው ረዳ ብወገኖም ተመዛበልቲ ህፁፅ ሓገዝ ክረኽቡን ናብ መረበቶም ክምለሱን ከምዝሰርሑ ቃል ኣትዮም። ሰለሞን መብራህተን
-

የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ርሃብ እያለቀ ነው።
የትግራይ ህዝብ በከፍተኛ ርሃብ እያለቀ ነው። በብሪታኒያ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ሚኒስትር አንድሪው ሚች እንደተናገሩት እንግሊዝ የተራበውን የትግራይ ህዝብ ለመታደግ እና የፕሪቶሪያ ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ የበኩሏን ድርሻ ትወጣለች። በትግራይ የተከሰተውን ረሃብ ተቀባይነት እንደሌለው ገለፁ። የአለም አቀፍ የጤና ባለሙያዎች ጥምረት ለትግራይ ላቀረበው ጥያቄ ምላሽ; በትግራይ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ረሃብ ተቀባይነት የሌለው በመሆኑ መፍትሄ ሊሰጠው…
-

ትግራይ ኃላፊነት የሚሰማው አመራር ያስፈልጋታል፡ የውይይት ተሳታፊዎች
ትግራይ ኃላፊነት የሚሰማው አመራር ያስፈልጋታል፡ የውይይት ተሳታፊዎች ፕሬዚደንት ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ጌታቸዉ ረዳ ኣብ ህልዊ ኩነታት ትግራይ ኣመልኪቶም ካብ ዝተፈላለዩ ከባቢታት ዞባ ሰሜን ምዕራብን ምዕራብ ትግራይን ምስ ዝመፁ ኣካላት ዘተ የሳልጡ ኣለዉ ። ድሕሪ ዉዕሊ ስምምዕ ፕሪቶርያ እዉን እንተኾነ ኣብ ዝተፈላለያ ከባቢታት ትግራይ ሕዚ እዉን ግፍዒ ጨፍጫፍን ጭዉያን ይበፅሕ ከም ዘሎ ዝሓበሩ ተሳተፍቲ እቲ ዘተ…
-
To World! 🌍
Welcome to ETHIO FORUM NEWS, Entertainment Programs” & Information Inform Entetain, Enlighten.