Category: Uncategorized
-

ኣብ ልዕሊ ሚሊዮናት ዝተፈፀሞ ግፍዒ ዝረሰዐ ሽልማት ቅቡልነት የብሉን !!
ሁዩማን ራይትስዎችህዝቢ ትግራይ ተፀባይ ህፁፅ ሰብኣዊ ሓገዝ ኮይኑ ዘሎ መንግስቲ ኢትዮጵያን መሻርኽቱን ብዝፈፀምዎ ግፍዕታት ምዃኑ ተሓለቂ ሰብኣዊ መሰላት ሁዩማን ራይትስዎች ተገሊፁ። እቲ ትካል ነዚ ዝበለ 28 ጥሪ 2024 ዓመተ ፈረንጂ ትካል ውድብ ሕቡራት ሃገራት ዝኾነ ትካል ምግቢ ዓለም ንቀዳማይ ሚኒስተር ኢትዮጵያ ሽልማት ኣግሪኮላ ሜዳል ድሕሪ ምሃቡ እዩ። ዳይሬክተር ተሓላቂ ሰብኣዊ መሰላት ሁዩማን ራይትስዎች ቀርኒ ኣፍሪቃ ላቲሽያ…
-

በሚልየናት ዝቑፀሩ ወገናት ብዘይውዓል ሕደር ሓገዝ ይጠልቡ።
ኣሶሸትድ ፕረስ ሒዝዎ ኣብ ዝወፀ ፀብፃብ ኣብ ትግራይ ብዙሓት ሰባት ብጥምየት ሂወቶም እናሳኣኑ እዩም ኢሉ። ኣብ ልዕሊ ትግራይ ብዝተኣወጀ ጀኖሳይዳዊ ኩናትን ስዒቡ በዘጋጠመ ድርቂ ብሚልየናት ዝቑፀሩ ወገናት ንሓዳጋ ጥምየት ተቓሊዖም ከምዝርከቡ ዝገለፀ ኣሶሸትድ ፕረስ ደዊ ኢሉ ዝነበረ ሓገዝ እውን ዋላኳ እንተጀመረ ብጣዕሚ ውሑዳት ብቁፅሪ ዝብሃሉ ወገናት ከምዝረኸቡ መዘክረ ውዕል እቶም ትካላት ሰብኣዊ ሓገዝ ተወኪሱ ገሊፁ…
-

ዕንባ ጠባቂ በአማራ እና ትግራይ የተከሰተው “ረሃብ ወይም ድርቅ” ስለመሆኑ መንግሥት ብያኔ እዲሰጥ ጠየቀ።
በጦርነት ውስጥ በቆየው ትግራይ ክልል በርካታ ሰብዓዊ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች አሉ።በአማራ እና በትግራይ ክልሎች የተከሰተው ድርቅ የጉዳት መጠን ላይ ምልከታ ያደረገው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ መንግሥት ድርቅ አሊያም ረሃብ መከሰቱን በይፋ ብያኔ እንዲሰጥ ጠየቀ። የባለሞያዎች ቡድን ወደ ሁለቱ ክልሎች በመላክ ናሙና ወስዶ የችግሩን ስፋት እንዳጣና የገለጸው ተቋሙ፤ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት የደረሰ ጉዳት እና የሰብዓዊ እርዳታ…
-

የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት አስተዳዳሪ እና ተጽዕኖ ፈጣሪው ፖለቲካኛ ሮን ዲሳንቲስ ትውልደ ሶማሊያዊቷ ኢልሃን ኦማር ዜግነቷን ተነጥቃ ከአገር እንድትባረር ጠየቁ።
ሮን ዲሳንቲስ የአሜሪካ የኮንግረስ አባሏ ኢልሃን ኦማር ከአገር እንድትባረር የጠየቁት ፖለቲከኛዋ በአንድ የሶማሊያ ማኅበረሰብ መሪዎች ስብሰባ ላይ ያደረገችውን ንግግር ተከትሎ ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲ አባል እና የሜኒሶታ ግዛት ተወካይ የሆነችው ኢልሃን አነጋጋሪ የሆነውን ንግግር ያደረገችው ባለፈው ቅዳሜ ከሶማሊያ ማኅበረሰብ መሪዎች ጋር በአንድ ሆቴል ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ ነበር። በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ተዘዋውሮ መነጋገሪያ በሆነው ንግግሯ…
-

ፍሉይ ልኡኽ ኣሜሪካ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪካ ኣምባሳደር ማይክ ሃመር ሰራዊት ኤርትራ ብህፁፅ ካብ ትግራይ ንክወፅእ ፀዊዑ።
ኣምባሳደር ማይክ ሃመር ነዚ ዝበሉ ኣብ ዓለም ለኸ ኮንፈረንስ ሰላምን ፍትሕን ንትግራይ ዝተሳለጠ መድረኽ እዩ። ኣብቲ መድረኽ ውዕሊ ፕሪቶርያ 15 ኣዋርሕ እንተቑፀረ እኳ በቲ ውዕሊ መሰረት ሰራዊት ኤርትራ ካብ መሬት ትግራይ ክወፅእ አናተገበኦ ክሳብ ሕዚ ኣይወፅኣን ጥራይ እንተይኮነስ ፣ኣብ ልዕሊ ንፁሃን ተጋሩ ግፍዕታት እናፈፀመ ከምዝኾነ ኣምባሳደር ማይክ ሃመር ሓቢሮም እዮም። 20 ሚያዝያ 2023 ኣቆፃፅራ ኣውሮጳ…
-

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ ሰኞ ማምሻውን በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ ጉዳይ ላይ ሊመክር መሆኑ ተሰምቷል።
ይህ በሁለቱ አገራት መካከል ውዝግብን በፈጠረው ጉዳይ ላይ የሚካሄደው ውይይት በዝግ የሚከናወን ሲሆን ስብሰባ “የአፍሪካ ሠላም እና ፀጥታ” በሚል ርዕስ እንደሚካሄድ ታውቋል። በዚህ ስብሰባ ላይ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዑክ ሀና ስርዌ ቴተ ቀርበው በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። አንድ ወር ሊሞላው የተቃረበው ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር ያደረገችው ስምምነት የድርጅቱን ቻርተር ጥሷል በሚል ምክር…
-

በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር መሐመድ፤ ሶማሊያን በሚመለከት ለአንድ የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት ቃለምልልስ ላይ የሰነዘሩት ሃሳብ የተሳሳተ መሆኑን በመግለጽ ይቅርታ ጠየቁ።
አምባሳደሩ በቃለ ምልልሳቸው ሶማሊያ “የቅኝ ግዛት ውጤት” እንደሆነች እና በአገሪቱ ውስጥ ስላላው የፀጥታ ሁኔታ የገለጹበትን መንገድ በማስተባበል ነው አገሪቱን ሕዝብ እና መንግሥት ይቅርታ የጠየቁት። አምባሳደሩ በሶማሊያውያን ዘንድ ቁጣን የቀሰቀሰውን ይህንን ቃለምልልሳቸውን በተመለከተ በኤክስ ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የተጠቀሟቸው “ቃላት የተሳሳቱ” እንደነበሩ ገልጸዋል። አምባሳደር ሙክታር ትላንት እሁድ ጥር 19/2016 ዓ.ም. ይቅርታ የጠየቁበት ቃለ መጠይቅ የተላለፈው ለመንግሥት ቅርበት…
-

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥር 192016 ዓ.ም. በጣሊያን መዲና ሮም በተከናወነ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተባባሩት መንግሥታት የምግብ እና የእርሻ ድርጅት (ፋኦ) ትልቁ ሽልማት የሆነውን አግሪኮላ ሜዳልያ ተሸልመዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአገራት እና የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በተገኙበት የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ የፋኦን ሜዳሊያ ከድርጅቱ ዳይሬክተር ጄኔራል ኪዩ ዶንግዩን እጅ ተቀብለዋል። የአግሪኮላ ሜዳሊያ ድህነትን ለመቀነስ፣ የምግብ ዋስትና እና የምግብ አቅርቦትን ለማረጋገጥ ለሠሩ ታዋቂ ሰዎች እውቅና የሚሰጥ ትልቁ የፋኦ ሽልማት ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሽልማቱ የተበረከተላቸው “በምግብ ዋስትና እና በተመጣጠነ የምግብ አቅርቦት ላሳዩት ርዕይ፣…
-

ሳይንቲስቶች ወደፊት ለሚከሰቱ ወረርሽኞች ያሉትን ክትባቶች መሠረት አድርገው አዳዲስ ክትባት መፍጠር ይጠበቅባቸዋል
የዓለም የምጣኔ ሃብት ጉባኤ በዳቮስ፣ ስዊትዘርላንድ ባለፈው ሳምንት ተካሂዷል። ጎን ለጎን የዓለም ጤና የሚያሳስባቸው ትልልቅ መሪዎች በር ዘግተው ለቀናት መክረዋል። እንደ ኮቪድ ያለ አዲስ ወረርሽኝ ከመምጣቱ በፊት ምን ይደረግ? እንዴት እንዘጋጅ በሚለው አጀንዳ ነው የተወያዩት። ለጊዜው መጪውን ወረርሽኝ ስሙን “በሽታ ኤክስ” በሚል ይዘውታል። የዓለም ጤና ድርጅት ከእንግዲህ መዘናጋት የለም፤ ለመጪው ወረርሽኝ መዘጋጀት የግድ ነው ሲል…
-

ሰሜን ኮሪያ ተከታታይ የክሩዝ ሚሳኤል ሙከራ አደረገች።
ሚሳኤሎቹ ያረፉት ምሥራቃዊ ጠረፍ የዉሃ አካል ላይ ነው። ከቅርብ ወራት ወዲህ ሰሜን ኮሪያ ተከታታይ የሚሳኤል ሙከራዎችን ማድረጓ በአካባቢው ውጥረት እንዲሰፍን አድርጓል። ትናንት እሑድ የተተኮሱት ክሩዝ ሚሳኤሎች የተደረጉት ሲንፖ ወደብ አቅራቢያ ነው። ምን ያህል ሚሳኤሎች ስለመተኮሳቸውም ሆነ የሚሳኤሎቹ ዓይነት በዝርዝር አልታወቀም። ባለፈው ረቡዕ ሰሜን ኮሪያ ፑልዋሳል-3-31 የሚባል አዲስ ዓይነት ክሩዝ ሚሳኤል መተኮሷን ዮንሃፕ የተባለ የደቡብ ኮሪያ…