Category: Uncategorized
-

በደቡባዊ ሶማሊያ በምትገኘው ጌዶ ክልል ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ ሰባት ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ በርካቶች ስጋት ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ።
በሶማሊያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ተወካይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ሶማሊያ ከኬንያ ጋር በምትዋሰንበት ድንበር አቅራቢያ በምትገኘው በለደሀዎ ከተማ በተፈጸመው ኢትዮጵያውያን ስጋት ላይ እንደሆኑና በርካቶች ወደ አገር ቤት መመለስ ይፈልጋሉ ብለዋል። ታጣቂዎቹ ሌሊት በጌዶ ክልል በለደሀዎ በተባለ ወረዳ ውስጥ ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሚኖሩበት ቤት በመግባት በፈጸሙት ጥቃት ሦስት ሴቶች እና ሦስት ወንዶችን ሲገድሉ አንድ ሶማሊያዊም መገደላቸውን ቢበሲ ሶማሊኛ ዘግቧል። ለደኅንነቱ…
-

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሶማሊያ ጋር ጦርነት ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህንን ያሉት ዛሬ ማክሰኞ ጥር 28/2016 ዓ.ም ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በቀረበላቸው ጥያቄ ምላሽ እና ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ውሏቸው ከሶማሊላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቤሂ ጋር ከአንድ ወር በፊት የተፈራረሙት የባሕር በር ለማግኘት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። ኢትዮጵያ እራሷን እንደ ነጻ አገር ካወጀችው እና…
-

ኣብ ትግራይ ኩናትን ድርቅን ስዒቡ ዘጋጠመ ሓደጋ ጥምየት ብኣጋ ትኹረት ክግበረሉ ሚኒስትር ልምዓትን ጉዳያት ኣፍሪካንዓባይ ብሪታንያ ኣንድሪው ሚሼል ኣጠንቂቑ።
መንግስቲ እንግሊዝ 125 ሚልየን ዶላር ንህፃናትን ኣዴታትን ዝውዕል ንክትባት፣ዝተፈላለዩ ኣፋውስ በምቕራብ ንሕማም ተቓልዕነትን ንምቕነስ ዝሕግዝ በጀት ከምዝመደበ ድማ ኣንድሪው ሚሸል ዕላዊ ገይሮም እዮም። ኣብ ዓይደር ሆስፒታል ተረኺቡ ትዕዝቡቱ ዝገለፀ ጋዜጠኛ ቢቢሲ ጀምስ ላንድሌ ኮሪደራት ሆስፒታል ዓይደር ብብርክት ዝበሉ ተሓከምቲ ዝመልኣ እዩ ድሕሪ ምባል ኣብ ክፍሊ ህፃናት ዝተዓዞቦ ግን ብሕፅረት ምግቢ ዝተጠቕዑ ህፃናት ኣብ ሕቑፊ ኣዴታቶም…
-

ቫላፓራይሶ በተባለው ክልል በደን ቃጠሎው ሳቢያ በርካታ ቤቶች ተቃጥለዋል።
በቺሊ ቫልፓራሶ በተባለ ግዛት በተከሰተ የደን ቃጠሎ ቢያንስ 112 ሰዎች መሞታቸውን የአገሪቱ ባለስልጣናት አስታወቁ። የአገሪቱ ፕሬዝዳንት ገብርኤል ቦሪክ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጁ ሲሆን ተጎጂዎችን ለመርዳት አስተዳደራቸው የተቻለውን ሁሉ እንደሚያደርግ ተናግረዋል። በዚህ የደን ቀጠሎ ሕይወታቸውን ያጡት አብዛኛዎቹ በሽርሽር ላይ የነበሩ ጎብኚዎች ናቸው ተብሏል። በአሁኑ ወቅት የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች በቃጠሎው ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ቦታ መድረስ እንዳልቻሉ የተገለጸ…
-

ካለፈው ዓመት አጋማሽ ወዲህ በአማራ ክልል የነበረው መረጋጋት እየተበላሸ ከሚያዝያ ወር በኋላ በነበረው ጊዜ ብሶበት ወደ ለየለት ግጭት ተገብቶ ክልሉ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ስር ከገባ ስድስት ወራት ሆኖታል።
ጥቂት በማይባሉ ስፍራዎች የግብርና ሥራ ተስተጓጉሏል፣ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ በመደናቀፉ የሚፈለገው ምርት እና አገልግሎት በቀላሉ አይገኝም። መሠረታዊዎቹ የመድኃኒት እና የሸቀጦች ዋጋ አልቀመስ ብሏል። የመንግሥት አገልግሎት እና ትምህርት ተስተጓጉሏል ወይም ስጋት ውስጥ ናቸው። በበርካታ ቦታዎች በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በሚካሄዱ ግጭቶች ምክንያት ነዋሪዎች እና ንብረታቸው ሰለባ እየሆኑ መሆናቸውን ባለፉት ወራት ከተለያዩ ወገኖች የወጡ ሪፖርቶች ያመለክታሉ።…
-

ኣብ ዝበዝሕ ክፋል ትግራይ ህዝቢ ዓርሱ ዝምገበሉ ኩነታት የለን።
ፕረዝደንት ጌታቸው ረዳፕረዝደንት ጌታቸው ረዳ ነዚ ዝበሉ ምስ ቻናል ፎር ኣብ ዝነበሮም ፃንሒት እዩ። ኣብዚ ሕዚ እዋን ይጠሚ ዘሎ ህዝቢ ከፍሪ ብዘይ ምኽኣሉ ከይኮነስ በቐንዱ ንምፍራይ ዕድላት ስከዝተኸልኸለ እዩ ኢሎም። ሓደ መንግስቲ ብጥሜት ኣብ ሓደጋ ንዝርከብ ህዝቢ በምክሓድ ዝመፅእ ለውጢ ይኹን መፍትሒ የለን ዝበሉ ፕረዝደንት ጌታቸው ረዳ ብጥምየት ይመውት ከምዘሎ ካልእ ምስክር ኣይድልዮን ክብሉ ተዛሪቦም። ድርቂ ብተፈጥሮ…
-

ስነ-ስርዓት ምኽፋት ባንኪ ገዳ ጨንፈር መቐለ
ፕረዚደንት ግዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ጌታቸው ረዳ ብሰንኪ ጀኖሳይዳዊ ኵናት ከቢድ ሃስያ ዝበፅሖ ህዝቢ ትግራይ ናብ ስሩዕ ንግዳዊ ምንቅስቓስ ንምእታው ትካላት ፋይናንስ ዝገብርኦ ኣስተዋፅኦ ዕዙዝ እዩ ኢሎም። ፕረዚደንት ግዚያዊ ምምሕዳር ትግራይ ኣይተ ጌታቸው ረዳ ሎሚ 25 ጥሪ 2016 ዓ/ም ኣብ ከተማ መቐለ ኣብ ዝተሳለጠ ስነ-ስርዓት ምኽፋት ባንኪ ገዳ ተረኺቦም ከም ዝሓበርዎ ኣብ ከቢድ ሃስያ ዝበፅሖ ህዝቢ…
-

በሀገራቸው መዲና ዊንድሆክ ካለ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዱ የቆዩት የናሚቢያው ፕሬዝደንት ሃጌ ግይንጎብ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ምክትል ፕሬዝደንት ናንጎሎ ምቡምባ እንዳስታወቁት ሃጌ የሞቱት ቅዳሜ ለሊት ለእሑድ አጥቢያ ነው። “ሕይወታቸው ስታልፍ ባለቤታቸው ማዳም ሞኒካ ጌይንጎስ እና ልጆቻቸው ነበሩ” ሲሉ ምክትል ፕሬዝደንቱ ገልጠዋል። የ82 ዓመቱ ፕሬዝደንት የካንሰር ተጠቂ መሆናቸውን ይፋ ካደረጉ ቆይተዋል። ነገር ግን ሕክምና እየተከታተሉ እንደሆነ ባለፈው ወር ነበር ለሕዝባቸው ያደረጉት። የፕሬዝደንቱ ቢሮ ሃጌ ወደ አሜሪካ ተጉዘው ሕክምና ከተከታተሉ በኋላ በአውሮፓውያኑ የካቲት…
-

አሜሪካ በሶሪያ እና ኢራቅ ውስጥ በሚገኙ ከኢራን ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ ቡድኖችን ዒላማ ያደረጉ ጥቃቶችን አርብ ሌሊት መፈጸሟ ተገለጸ።
ይህ ጥቃት ባለፈው እሁድ ዮርዳኖስ ውስጥ በሚገኝ የአሜሪካ ጦር ሰፈር ላይ በኢራን የሚደገፉ ታጣቂዎች በፈጸሙት የድሮን ጥቃት ለተገደሉ ሦስት ወታደሮቿ ሞት አጸፋ ነው። አሜሪካ ኢራቅ እና ሶሪያ ውስጥ በሚገኙት ዒላማዎች ላይ ጥቃት የፈጸመችው ከግዛቷ በተነሱ ረጅም ርቀት ተጓዥ በሆኑ ቦምብ ጣይ አውሮፕላኖች መሆኑ ተገልጿል። የአሜሪካ ሠራዊት ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው ጥቃቱ የተፈጸመባቸው በሁለቱ አገራት ውስጥ የሚገኙ…
-

የምክር ቤቱ አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ እና የፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)
ላለፉት ስድስት ወራት በዋናነት በአማራ ክልል ላይ ተጥሎ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለተጨማሪ አራት ወራት እንዲራዘም የቀረበውን ሐሳብ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ አርብ ጥር 24/2016 ዓ.ም. ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ሐምሌ 28/2015 ዓ.ም. የሕዝብን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ ያወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቁጥር 6/2015 ለማራዘም የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ አጽድቋል። በዛው ልዩ ስብሰባ…