Category: Uncategorized
-

ውዕሊ ፕሪቶርያ መሊኡ ይተግበር ብምባል ፅባሕ ዓርቢ ዓለምለኻዊ ሰልፊ ዳያስፖራ ትግራይ ከምዝካየድ ተሓቢሩ።
ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ኣጋጢሙ ዘሎ ሓደጋ ጥምየትን ድርቅን ዘላቒ መፍትሒ ክናደየሉን ትኹረት ማሕበረሰብ ዓለም ንምርካብን ዓሊሙ ኣብ ለንደን ሰልፊ ዳያስፖራ ከምዝካየድ መኸተ ትግራይ ዓባይ ብሪታንያ (UK) ኣፍሊጡ። እቲ ሰለማዊ ሰልፊ ኣብ ፊት ኤምባሲ ለንደን ፅባሕ ዓርቢ ከምዝካየድ ዝሓበረ እቲ ኮሚቴ ኩሉ ትግራዋይ ኣብቲ ሰልፊ ክርከብን ድምፂ ህዝቡ ክኸውን ይግባእ ተበሂሉ። ካብዚ ብተወሳኺ ኩሉ ዳያስፖራ…
-

ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ከጀርመን ፓርላማ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
በሚስስ ሞኒካ ግሬተርስ የተመራ የጀርመን የፓርላማ አባላት የልዑካን ቡድን ከትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ጋር ተወያይቷል። የጀርመን ፓርላማ አባላት የትግራይን እና ሌሎች አካባቢዎችን ዘላቂ ሰላም፣ መልሶ ግንባታ እና መልሶ ማቋቋምን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት ላይ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ ጠይቀዋል። ፕሬዝደንት ጌታቸው እንደተናገሩት የሰላሙ ሂደት ሙሉ በሙሉ አልተሰራም በተለይም የኤርትራ ወራሪ ሃይሎች ከትግራይ መሬት…
-

አንድ ከፍተኛ የተባበሩት መንግሥታት ባለሥልጣን እስራኤል በራፋህ ላይ ለመፈጸም ያሰበችው ጥቃት ወደ “ጭፍጨፋ” ሊያመራ ይችላል ሲሉ አስጠነቀቁ።
የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኃላፊ ማርቲን ግሪፊትስ፤ ጋዛ ያሉ ፍልስጤማውያን “ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ መልኩ እየተሰቃዩ” ነው ብለዋል። እስራኤል በራፋህ ላይ የምትፈጽመው ወረራ መዘዙ ብዙ ነው የሚሉት ባለሥልጣኑ ነገሮች “ከቁጥጥር ውጭ” ሊሆኑ እንደሚችሉ ያስጠነቅቃሉ። የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታኒያሁ ራፋህ ተደብቀዋል ያሏቸውን የሐማስ ታጣቂዎች ለመደምሰስ ዝተዋል። ከዚህ ቀደም ባልተለመደ መልኩ ጠንከር ያለ አስተያየት የሰጡት ግሪፊትስ…
-

የጀርመን መንግሥት በአገሪቱ እየተጠናከረ የመጣውን መጤ ጠል የቀኝ ክንፍ ጽንፈኞችን እንቅስቃሴ ለመቆጣጠር የሚያስችለውን የሕግ ማዕቀፍ ይፋ አደረገ።
መንግሥት ይህንን እርምጃ የወሰደው በተለያዩ የጀርመን ከተሞ የቀኝ ክንፍ እንቅስቃሴዎችን የሚቃወሙ ሕዝባዊ የተቃውሞ ሰልፎት ለሳምንታት ከተካሄዱ በኋላ ነው። ባለፈው ጥር ወር ብቻ በተለያዩ የሥራ መስኮች ላይ የተሰማሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ጀርመናውያን የቀኝ ክንፍ ጽንፈኞችን በመቃወም ወደ ጎዳናዎች ወጥተው ድምጻቸውን አሰምተዋል። የጀርመን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትር ናንሲ ፌሰር በአገሪቱ የተካሄዱት የተቃውሞ ሰልፎች መንግሥታቸው ፖለቲካዊ እርምጃ እንዲወስድ…
-

የትግራይ ህዝብን ህይወት ለመታደግ አፋጣኝ የህይወት አድን ስራ ሊሰራ እንደሚገባ የፌደራል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የልኡካን ቡድን አስታወቀ።
በእንደርታ ወረዳ ከ98ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የወረዳው አስተዳደር አስታወቀ። በእንደርታ ወረዳ የእምኒ አንከላሉ ጣቢያ ነዋሪዎች ባለፈው ክረምት የጣለው ዝናብ ሁለት ጊዜ ብቻ መሆኑን ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት የመጠጥ ውሃና የእንስሳት መኖ ሳያገኙ በረሃብ እየተሰቃዩ መሆናቸውን ይናገራሉ። የእንደርታ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ብርሃነ ዮሃንስ እንደተናገሩት በወረዳው ከሚገኙ 14 ጣቢያዎች 12 ቱ በድርቅ የተጎዱ ናቸው። በእንደርታ…
-

በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙት ሦስት የጎጃም ዞኖች በጥር ወር ከ65 በላይ የሚሆኑ ሰዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጪ መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዛሬ ማክሰኞ የካቲት 5/2016 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል እተካሄደ ባለው “የትጥቅ ግጭት” የንጹኃን ሰዎች ላይ ከሕግ ውጪ የሚፈጸም ግድያ አሳሳቢነቱ ቀጥሏል ብሏል። ካለፈው ዓመት ማብቂያ ወዲህ ባለፉት ስድስት ወራት በአማራ ክልል ውስጥ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች የሚካሄደው ግጭት የቀጠለ ሲሆን፣ በዚህም ሳቢያ በነዋሪዎች ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑ በተደጋጋሚ…
-

በህወሓት እና በፌደራል መንግሥቱ መካከል አሁንም ድረስ አለመተማመን መኖሩን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።
አቶ ጌታቸው ይህንን ያሉት ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኋላ ከተመሠረተው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ባለፈው ሳምንት የተደረገውን ውይይት አስመልክቶ ለክልሉ መገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ ነው። አቶ ጌታቸው ሰኞ የካቲት 4/2016 ዓ.ም. በሰጡት መግለጫ በአሁኑ ወቅት በፌደራል መንግሥቱ እና በህወሓት መካከል አለመተማመን መኖሩን አንስተዋል። ለዚህም እንደ ዋቢ ያነሱት ክልሉ ያለበትን ኢኮኖሚያዊ ችግር ለመቅረፍ…
-

አውሮፓ ሙሉ በሙሉ ራሷን የመከላከል አቅም ለማዳበር አስር ዓመት እንደሚያስፈልጋት ግዙፉ የጀርመን የመከላከያ ኩባንያ የሆነው ርሄይንሜታል ኃላፊ ለቢቢሲ ተናገሩ።
የአህጉሪቱ የጦር መሳሪያ ክምችት “መመናመኑንም” ነው አርሚን ፓፐርገር የተናገሩት። ኃላፊው ይህንን አስተያየት የሰጡት የጀርመኑ ቻንስለር ኦላፍ ሾልዝ ግዙፍ የተባለውን የጦር መሳሪያ ማምረቻ ኩባንያ የመሰረት ድንጋይ ለመጣል ሎወር ሳክሶኒ በተባለችው ግዛት በተገኙበት ወቅት ነው። በዚህ ዝግጅት ላይ የጀርመን የመከላከያ ሚኒስትር ቦሪስ ፒስቶሪየስ እና የሆላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ሜቴ ፍሬደሪክሰንም ተገኝተው ነበር። ለዚህ ሁሉ የጦር መሳሪያ ክምችት “መመናመን”…
-

ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ጽሑፍ አሰቃቂ ክስተቶች የሚገለጹበት ይዘት አለው።
የሕክምና ሠራተኛው ማህሙድ አል-ማስሪ እና ሌሎች የሥራ አጋሮቹ ሰሜናዊ ጋዛ ከሚገኘው አል-አውዳ ሆስፒታል ሆነው በተጠንቀቅ ይጠብቃሉ። ዜናው በድምፅ ማጉያ ተነበበ። እንዲህ ይላል “አምቡላንስ ቁጥር 5-15 ተመትቷል።” ይህ አምቡላንስ የማህሙድ አባት አምቡላንስ ነው። እሳቸውም እርዳታ ሰጪ ናቸው። ማህሙድ እና የሥራ ባልደረቦቹ የተፈጠረውን ለመቃኘት ወደ ሥፍራው ገሰገሱ። ከሥፍራው ሲደርሱ አምቡላንሱ እንደ ጨርቅ ተበጣጥሶ እዚህም እዚያም ተበታትኗል። ማህሙድ…
-

ዋና ትኹረትና ሃለዋት ህዝብና ምርግጋፅ እዩ !!
ፕረዝደንት ጌታቸው ረዳፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ንዝሓለፉ 10 ኣዋርሕ ዝዓመሞም ዕማማትን ብርኪ ትግበራ ውዕሊ ፕሪቶርያ ኣድሂቦም ምስ መንግስቲ ፌደራል ከምዝገምገሙ ገሊፆም። ፕሬዚደንት ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ኣይተ ጌታቸው ረዳ ነዚ ዝበሉ ምስ መንግስቲ ፌዴራል ብዛዕባ እናካየዱዎ ዝቐነዩ መድረኽን እዋናዊ ጉዳይ ኣመልኪቶም ሎሚ 04 ለካቲት 2016 ዓ/ም ን ሚድያታት ትግራይ መግለፂ ኣብ ዝሃብሉ እዩ ። ኣብቲ መግለፂ…