Category: Uncategorized
-

ጀኖሳይዳዊ ኲናት ዘስዐቦ ዓፀቦ ኣብ ትግራይ
ብቤት ምኽሪ ወከልቲ ህዝቢ ፌደራል ዝተላእኸ ጉጅለ ጥሜት ትግራይ ብምግንዛብ መፍትሕታት ንምንዳይ መቐለ ኣትዩ። ኣካቢ ቀዋሚ ኮሚቴ ጉዳያት ርክባት ወፃእን ሰላምን ቤት ምኽሪ ወከልቲ ህዝቢ ፌደራል ዶ/ር ዲማ ኖጎ ብሰብ ስራሕን ተፈጥሮን ዝበፅሑ ሕልኽላኽ ፀገማት ንምፍታሕ ዝተዋደደ ስራሕ ከምዝጠልብን ኣብዚ ዘበን ህዝብና ብጥሜት ክሞት ካብ ምርኣይ ዝኸፍእ ነገር የለን ኢሎም። መንግስታውን ዘይመንግስታውን ትካላት ኣብ ዘካየድዎ…
-

ባለፈው ወር በጋዛ የጠፋችው የ6 ዓመቷ ታዳጊ ከእስራኤል የታንክ ድብደባ በኋላ ከበርካታ ዘመዶቿ እና ከሁለት የእርዳታ ሰራተኞች ጋር ሞታ ተገኝታለች።
ታዳጊዋ ሂንድ ራጃብ ከአክስቷ፣ ከአጎት እና ከሦስት ልጆቻቸው ጋር በመኪና ጋዛን ጥለው በመሸሽ ላይ ነበሩ። በታዳጊዋ እና በአደጋ ጊዜ ሰራተኞች መካከል የነበረ የድምጽ ቅጂ፣ በመኪና ውስጥ የነበሩት በሙሉ ተገድለው እንደነበር እና ሂንድ በእነሱ አስክሬን ውስጥ ከእስራኤል ኃይሎች ተደብቃ እንደነበር አመላክቷል። የታዳጊዋ የስልክ እርዳታ ተማጽኖ የተኩስ ደምጽ ከተሰማ በኋላ ተቋርጧል። ይህ ከሆነ ከቀናት በኋላ፣ የውጊያ ቀጠና…
-

በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሾ በሚገኝ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት የዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ እና የባህሬን መኮንኖችን ጨምሮ አምስት የጦር መኮንኖች መገደላቸው ተገለጸ።
ቅዳሜ ከሰዓት በኋላ በተፈጸመው ጥቃት ሦስት የኤምሬትስ፣ አንድ የባሕሬን እና የሶማሊያ የጦር መኮንኖችን ጨምሮ ቢያንስ አምስት ሰዎች መገደላቸውን ሮይተርስ የዜና ወኪል ዘግቧል። ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ መንግሥት የወጣ መግለጫ እንዳመለከተው “የሽብር ድረጊት” ባለው ጥቃት የተገደሉት መኮንኖች የሶማሊያ ኃይሎችን በማሠልጠን ተልዕኮ ላይ ሳሉ ነበር። ጥቃቱን የፈጸመው ግለሰብ ወደ ወታደራዊ ሠፈሩ በመግባት አሠልጣኞችን ዒላማ በማድረግ ተኩስ ከፍቶ ነው…
-

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን በማውጣት ላይ ሳሉ ዋሻ የተደረመሰባቸውን በርካታ ሰዎች ለማትረፍ የሚደረገው ጥረት ያለ ውጤት ለሦስተኛ ቀን መቀጠሉን የአካባቢው ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናገሩ።
በአካባቢው ባለው አስቸጋሪ መልክዓ ምድራዊ ሁኔታ ምክንያት ቁፋሮ በተሽከርካሪ ማድረግ ባለመቻሉ በዚህ መስክ ልምድ እና መሳሪያ ያላቸው ለነፍስ አድን ጥረቱ ላይ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል። ሐሙስ ጥር 30/2016 ዓ.ም. ሌሊት የኦፓል ማዕድን በቁፋሮ ለማውጣት ሲሞክሩ ነበር የተባሉ ማዕድን አውጭዎች ላይ ዋሻው ተንዶ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች የተቀበሩ ሲሆን፣ ስላሉበት ሁኔታ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። የደቡብ ወሎ…
-

ብሰንኪ ጥምየት ተፈጢሩ ዘሎ ሓደጋ ልዑል ርብርብ ይጠልብ ክብል ካዉንስል ስደተኛታት ኖርወይ ኣጠንቂቑ ።
ኣብ ኢትዮጰያ ኣጋጢሙ ዘሎ ጥምየት ብልዑል ትኩረት ዝተዋደደ ርብርብ ተዘይተገይርሉ ሓደግኡ ዝከፍኣ ክከዉን ከም ዝክእል እውን ሓቢሩ ኣሎ ። ዋና ፀሓፊ እቲ ኣብ ዙርያ ስደተኛታት ዝነጥፍ ገባሪሰናይ ትካል ጃን ኢግላንድ : ብሰንኪ እቲ ደማዊ ኩናት ካብ መረበቱ ዝተመዛበለ ህዝቢ ኣብ ኣዝዩ ሕማቅ ኩነታት ከም ዝርከብ ኣብ ዕላዊ ገፅ ትዊተሮም ኣብ ዝወዝዕዋ ሓበሬታ ገሊፆም ። ኩናት…
-

ዶናልድ ትራምፕ በምዕራባዊያን ወታደራዊ ጥምረት ሕግ ገንዘብ የማይከፍሉ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ትብብር ማኅበር (ኔቶ) አባል አገራትን እንድታጠቃ “እንደሚያበረታቱ” ተናገሩ።
በአንድ ወቅት ለኔቶ ኃላፊ ክፍያቸውን የማይፈጽሙ አባላት በሩሲያ ጥቃት ቢደርስባቸው ጥበቃ አናደርግም ብያቸዋለሁ የሚሉት ትራምፕ ሩሲያ “የፈቀደችውን እንድታደርግ እንደሚያበረታቱ” ተናግረዋል። የኔቶ ቃለ-መሐላ እንደሚለው አንድ አባል አገር ጥቃት ቢደርስባት ጥምረቱ እርምጃ ይወስዳል። ዋይታ ሐውስ የቀድሞው ፕሬዝዳንት የሰጡት አስተያየት “አስገራሚ እና አስፈሪ ነው” ብሏል። ቅዳሜ ዕለት በሳውዝ ካሮላይና ግዛት ለደጋፊዎቻቸው ንግግር ያሰሙት ትራምፕ፣ ስለኔቶ አስተያየት የሰጡት በጥምረቱ…
-

ከፍተኛ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናትን ጨምሮ የተለያዩ የአሜሪካ መንግሥት የባለሥልጣናት ቡድን ከነገ ሰኞ ጀምሮ ለቀናት በአዲስ አበባ እንደሚቆይ ተገለጸ።
ለስድስየአፍሪካ ኅብረት ጉባዔን አስታኮ ወደ አዲስ አበባ የሚመጣው የአሜሪካ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የተካተቱበት ልዑክ በቆይታው ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር እንደሚወያይ ታውቋል። ባለፉት ዓመታት በተደጋጋሚ ወደ አዲስ አበባ ሲመላለሱ የነበሩት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሐፊ የሆኑት ሞሊ ፊ እና በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛው አምባሳደር ማይክ ሐመር በልዑኩ ውስጥ ይገኛሉ። ሞሊ ፊ በአዲስ አበባ በሚኖራቸው…
-

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ የኦፓል ማዕድን በማውጣት ላይ ሳሉ ዋሻ የተደረመሰባቸውን በርካታ ሰዎች ለማትረፍ የሚደረገው ጥረት ያለ ውጤት ለሦስተኛ ቀን መቀጠሉን የአካባቢው ባለሥልጣናት ለቢቢሲ ተናገሩ።
በአካባቢው ባለው አስቸጋሪ መልክዓ ምድራዊ ሁኔታ ምክንያት ቁፋሮ በተሽከርካሪ ማድረግ ባለመቻሉ በዚህ መስክ ልምድ እና መሳሪያ ያላቸው ለነፍስ አድን ጥረቱ ላይ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል። ሐሙስ ጥር 30/2016 ዓ.ም. ሌሊት የኦፓል ማዕድን በቁፋሮ ለማውጣት ሲሞክሩ ነበር የተባሉ ሰዎች ላይ ዋሻው ተንዶ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች የተቀበሩ ሲሆን፣ ስላሉበት ሁኔታ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም። የደቡብ ወሎ ዞን…
-

በጋዛ እስረኞች እርቃናቸውን ሆነው፣ የፊጥኝ ታስረው እና ዐይናቸው ተሸፍኖ የሚያሳዩ በእስራኤል ወታደሮች የተቀረጹ እና በበይነ መረብ ላይ የተጫኑ ቪዲዮዎች ዓለም አቀፍ ሕግን ሊጥሱ እንደሚችሉ የሕግ ባለሙያዎች ተናገሩ።
ዓለም አቀፍ ሕግ እስረኞች ለውርደት እና ለሕዝብ ዕይታ መጋለጥ የለባቸውም ይላል። ቢቢሲ ከአውሮፓውያኑ ሕዳር 2023 ጀምሮ በጋዛ በእስራኤል ወታደሮች ተቀርፀው በይፋ የተጋሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ቪዲዮዎችን ተመልክቷል። ከእነዚህ ቪዲዮዎች መካከል ስምንቱ እስረኞችን እንደሚያሳይ ማረጋገጥ ችሏል። የእስራኤል መከላከያ ኃይል በዚህ ድርጊት ተሳትፈዋል በሚል ከለያቸው ተጠባባቂ ወታደሮች መካከል አንዱን ከአገልግሎት ማገዱን የገለጸ ሲሆን እንደዚህ ያሉ ቪዲዮዎች እሴቶቼን አይወክሉም…
-

ወ/ሮ ብርሃን መዝገበ* ለረጅም ዓመታት በመከላከያ ሠራዊት አባልነት ያገለገሉት ኮሎኔል ባለቤታቸው እና የልጆቻቸው አባት ኅዳር 12/2007 ዓ.ም. ተይዘው መታሰራቸውን ያስታውሳሉ።
ወ/ሮ ብርሃን ባለቤታቸው የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሲቀሰቀስ በቁጥጥር ስር ውለው በሽብርተኝነት መከሰሳቸውን ይናገራሉ። “መጀመሪያ አሸባሪ ነህ፣ ባሕር ዳርን እና ጎንደርን ለማጥቃት ረድተሃል፣ ሰዎችን [ወደ ትግራይ] በመመልመል ወንጀለኛ ነህ” የሚል ክስ ቢቀርብባቸውም በቂ ምስክር ባለመቅረቡ ሌላ ክስ መቅረቡን ይናገራሉ። ከ2008 እስከ 2011 ዓ.ም “በቅማንት እና በአማራ መካከል ግጭት እንዲቀሰቀስ አድርገሃል. . .” የሚል አሳማኝ አይደለም የሚሉት…