Category: Uncategorized
-

ሓደጋ ድርቂ ኣብ አፍሪካ
አብ ቀርኒ አፍሪካ ኣጋጢሙ ዘሎ አብ ዝሓለፈ 40 ዓመት ተራእዩ ዘይፈልጥ ሓደጋ ድርቂ ግቡእ ምላሽ ክወሃቦ ይግባእ ኢሎም ኣባል ቤት ምኽሪ እንግሊዝ ዴቪድ አልተን ። ኣብ ትግራይ ሓዊሱ ብድርቅን ካልኦት ምኽንያታትን ንሕፅረት ምግቢ ዝተቃልዑ ሰባት ዝተዓዘቡ ሚኒትተር እንግሊዝ ኣብ ጉዳያት ኣፍሪካ ኣንድሬው ሚቸል ዝረኣይዎ ኩነታት ናብ ቤት ምኽሪ ቀሪቦም ከረድኡ ይግባእ ኢሎም እቶም ኣባል ቤት…
-

በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ ሰላማዊ ሰዎችን ኢላማ በማድረግ ግድያ የፈጸሙ ላይ ምርመራ ተደርጎ ለፍርድ እንዲቀርቡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጠየቁ።
አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ በኤምባሲው የኤክስ ገጽ ላይ ባወጡት መልዕክት በመርዓዊ ከተማ በሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈጸመውን ግድያ በሚመለከት የወጡ ሪፖርቶች የአሜሪካ መንግሥትን እንደሚያሳስበው ገልጸዋል። ከ11 ቀናት በፊት ሰኞ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን፣ በመንግሥት ኃይሎች መርዓዊ ከተማ በተፈጸመ ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የከተማዋ ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረው ነበር። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች…
-

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የማስታወስ ችሎታቸው ‘በጉልህ’ ቀንሷል መባሉን ተከትሎ በብስጭት “የማስታወስ ችሎታዬ ምንም አልሆነም” ሲሉ መለሱ።
ባይደን ከዓመታት በፊት ምክትል ፕሬዝዳንት ሳሉ ከወታደራዊ እና የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ጋር የተያያዙ ምስጢራዊ ሠነዶች አያያዛቸውን በተመለከተ የወጣ የምርመራ ሪፖርት ላይ የ81 ዓመቱ ፕሬዝዳንት ቁልፍ የሚባሉ ቀናትን ዘንግተዋል ብሏል። የፍትሕ ቢሮ አማካሪ የሆኑት ሮበርት ሁር ፕሬዝዳንቱን ለአምስት ሰዓታት የዘለቀ ጥያቄዎችን ከጠየቋቸው በኋላ ባይደን ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው ያገለገሉባቸውን ዓመታት፤ እንዲሁም ልጃቸው ሕይወቱ ያለፈበትን ዓመት ማስታወስ ተስኗቸዋል…
-

በትግራይ በከፍተኛ የምግብ እጥረት የተጠቁ ህፃናት እና እናቶች ቁጥር መጨመሩን የትግራይ ጤና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
የተቋሙ ዳይሬክተር ዶ/ር ሃየሎም ካህሳይ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ደም አፋሳሹ ጦርነት ቢያከትምም በክልሉ ያለው የእናቶች እና የህጻናት የምግብ እጥረት መሻሻል አላሳየም። “ለረዥም ጊዜ ጦርነት ነበር። ከዚያም ድርቅ ተጨመረበት። የምግብ እጥረት ሊያጋጥም የሚችልበት ሁኔታ እንዳለ ይጠበቃል። በዚህ በጣም ተጋላጭ የሚሆኑትም ህጻናት፣ የሚያጠቡ እናቶች እና ነፍሰ ጡር ሴቶች ናቸው። ከጦርነቱ በኋላ የአመጋገብ ሁኔታው እንደሚሻሻል ጠብቀን ነበር። መረጃዎች ግን…
-

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ የነበሩት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ።
አምባሳደር ሬድዋን የአገሪቱ የደኅንነት ተቋምን እንዲመሩ የተሾሙት በዛሬው ዕለት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የሆኑትን አቶ ተመስገን ጥሩነህን በመተካት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ጥር 30/ 2016 ዓ.ም ከአምባሳደር ሬድዋን በተጨማሪ ትዕግሥት ሐሚድን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አድርገው መሾማቸውን ከጽህፈት ቤታቸው የወጣው መረጃ ያመለክታል። በባለፉት ጥቂት ዓመታት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ የነበሩት አምባሳደር…
-

በቅርቡ ከሥልጣን የተሰናበቱትን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን በመተካት አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና አምባሳደር ታዬ አጽቀ ሥላሴ ተሾሙ።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ሐሙስ ጥር 30/2016 ዓ.ም. ባደረገው 15ኛ መደበኛ ስብሰባው የአቶ ተመስገን ጥሩነህ የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነት ሹመትን አጽድቋል። በሌላ በኩል በዛሬው የምክር ቤት ውሎ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በቅርቡ ከሥልጣን የተሰናበቱት ደመቀ መኮንን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነትን ደርበው በመያዝ ሲያገለግሉ የቆዩ ሲሆን በዛሬውም የምክር ቤቱ…
-

ብሸኽ ሓጂ ሙሐመድ ኢብራሂም ቱፋ ዝተመረሐ ጉጅለ ልኡኽ ሓፈሻዊ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ኢትዮጵያ መቐለ ኣትዩ ።
ብሸኽ ሓጂ ሙሐመድ ኢብራሂም ቱፋ ዝተመረሐ ጉጅለ ልኡኽ ሓፈሻዊ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ኢትዮጵያ ናብ መቐለ ዝመፀ ምስ ሓፈሻዊ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ትግራይ ተቋሪፁ ንዝነበረ ዝምድና ብኣካል ይቕረታ ንምሕታትን ደገፍ ንምግባርን ሙኻኑ ተገሊፁ እዩ ። ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ትግራይ ሓፈሻዊ ቤት ምኽሪ ጉዳያት እስልምና ኢትዮጵያ ኲናት ብዘይምቅዋሙ ይቅረታ ምሕታቱ ስዒቡ ሓበራዊ ምርድዳእ ከምተበፅሐ…
-

ፕሬዚደንት ጌታቸው ረዳ ምስ ኣብ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ኣተሓባባሪ ፕሮግራም ልምዓት ምብራቕ ኣፍሪካ ተራኺቦም ዘትዮም።
ፕሬዚደንት ግዝያዊ ምምሕዳር ትግራይ ጌታቸው ረዳ ምስ ኣብ ውድብ ሕቡራት ሃገራት ኣተሓባባሪ ፕሮግራም ልምዓት ምብራቕ ኣፍሪካ ሳሚኤል ዶን ምክትሎም ቻሩ ቢስትን ሎሚ ዕለት 29 ጥሪ 2016 ዓ/ም ኣብ መቐለ ተራኺቦም ኣብ ሰብኣዊ ጉዳያትን ኩነታት ዳግመ ህንፀትን ትግራይ ኣመልኪቶም ዘተ ኣካይዶም። ፕረዚደንት ጌታቸው ረዳ ፣ ውዕሊ ፕሪቶሪያ ዝፈጠሮ ዕድላት ሰላም ከምዘሎ ኮይኑ መንግስቲ ፌዴራል ካብ ሰራዊት…
-

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ከግምት ገብቶ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች።
ቤተክርስቲያኗ ይህን የጠየቀችው የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ፀሐፊ እና የኒው ዮርክ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ ከውጭ አገር መልስ አገር እንዳይገቡ መከልከላቸው ከተገለጸ በኋላ ነው። ቢቢሲ ከቤተክርስቲያኗ ሁለት አባቶች ጠይቆ አቡነ ጴጥሮስ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ እንዳይወጡ መከልከላቸው እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ችሏል። በተጨማሪም አቡኑን ለመቀበል ወደ አየር ማረፊያው የሄዱ የቤተክርስቲያኑቱ ተወካዮች…
-

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከአማራ ክልል ጋር በይገባኛል እያወዛገቡ ያሉትን አካባቢዎች ጉዳይ በሕዝብ ውሳኔ መፍትሄ ለመስጠት ከስምምነት ተደርሷል መባሉን አስተባበለ።
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ባለፈው ሳምንት በመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን በኩል የአከራካሪ ቦታዎችን ሁኔታ በዘላቂነት ለመፍታት “ሕዝበ ውሳኔ እንዲደረግ ከአማራ እና ከትግራይ ክልሎች ጋር መግባባት ላይ ተደርሶ ነበር” ማለቱን በመጥቀስ ነው፤ “ፍጹም የተሳሳተ [ነው]” ሲል አስተባብሏል። የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ ሰኞ ጥር 27/2016 ዓ.ም. አመሻሽ ላይ ባወጣው መግለጫ ሕዝበ ውሳኔውን እና ሌሎች ጉዳዮችን በማንሳት ምላሽ ሰጥቷል። የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን…